ዋና አገልግሎቶች
የዲጂታል አገልግሎት መስመሮች
ለማንኛውም የአደባባይ ዝግጅት ስብሰባ እና የመሳሰሉት ዝግጅቶች በቀላሉ በኦንላይን ያመልክቱ፤ ይከታተሉ
ቀላል እና ግልፅ አሰራር
ማመልከቻው እንዴት ይሰራል?
በ 4 ቀላል ደረጃዎች የአደባባይ ኩነት ፈቃድ ማግኘት ይችላሉ
1
ይመዝገቡ / ይግቡ
የራስዎን አካውንት በደቂቃዎች ውስጥ ይክፈቱ እና ወደ ሲስተሙ ይግቡ።
2
ቅጹን ይሙሉ
ቦታ፣ ቀን፣ ሰዓት እና የተሳታፊዎች ብዛት መረጃዎችን ከማመልከቻ ደብዳቤ ጋር ያስገቡ።
3
ግምገማ እና ማረጋገጫ
በሰላምና ጸጥታ ቢሮ እና በፖሊስ ኮሚሽን በጥንቃቄ ይመረመራል።
4
ውሳኔው አሰጣጥ
ላመለከቱት የኩነት ፍቀድ ጥያቄ በሰላምና ፀጥታ በኩል ምላሽ ይሰጣል።
የቢሮው አድራሻ
ጥያቄዎን ወይም አስተያየቶን ይላኩ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ማብራሪያ በቀጥታ መልእክት ይላኩልን
የመረጃ ማዕከል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሁልጊዜም ለህዝቡ ግልጋሎት ዝግጁ ነው።
ዋና ቢሮ አድራሻ
ፒያሳ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
የስልክ መስመር
+251 11 123 4567 / 900
ኢሜይል
peaceaddis123@gmail.com
የስራ ሰዓት
ከሰኞ - አርብ፡ ከጠዋቱ 2:30 - 11:30